የዞን ዘጠኝ የጦማሪያን ስብስብ ሶስት አባላት ላይ ሲሰማ የነበረ ክስ ተቋርጧል
ሐሙስ፣ የካቲት 8 2010ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ መንግስት በእስር ላይ የነበሩ ፖለቲከኞች፣ ጋዜጠኞች እና የሐይማኖት መሪዎች መልቀቁ አይዘነጋም። በትናንትናው ዕለት በዞን ዘጠኝ የጦማሪያን ስብስብ ሶስት አባላት ላይ ሲሰማ የነበረውን ክስ አቋርጧል። የተቋረጠው በበፍቃዱ ኃይሉ፣ አጥናፉ ብርሐኔ እና ናትናኤል ፈለቀ ላይ ሲሰማ የነበረውን ክስ ነው። የአጥናፉ ስም በስህተት በሌላ የስብስቡ አባል ተተክቶ ለችሎት ቀርቧል። ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር ተጨማሪ ዘገባ አለው።
ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር
ሸዋዬ ለገሠ