የሰኔ 14ቱ ምርጫና የፖለቲካ ፓርቲዎች አስተያየት
ማክሰኞ፣ ሰኔ 15 2013ማስታወቂያ
የምርጫው ሂደት ብዙ ችግሮች ቢስተዋሉበትም በሰላማዊ ሁኔታ ተካሂዶ መጠናቀቁን የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች አመለከቱ። በትናንታው ዕለት በአንዳንድ የምርጫ አካባቢዎች የገዢው ፓርቲ ካድሬዎች እና አንዳንድ የምርጫ አስፈጻሚዎች ችግር ይፈጥሩ እንደነበረ ነው አስተያየታቸውን ለዶቼ ቬለ DW የገለጹት የወላይታ ብሔራዊ ንቅናቄ አመራር ተናግረዋል። የአዲስ አበባ ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር የሕብር ኢትዮጵያ፤ የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ፤ ነጻነት እና እኩልነት ፓርቲ እንዲሁም፤ የወላይታ ብሔራዊ ንቅናቄ አመራር አባላትን አስተያየቶች አሰባስቧል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ሸዋዬ ለገሠ
ኂሩት መለሰ