የሰማያዊ ፓርቲ ሕዝባዊ ስብሰባ ታገደ
ዓርብ፣ ታኅሣሥ 20 2010ማስታወቂያ
ሰማያዊ ፓርቲ በተከታታይ በወቅታዊ የሀገሪቱ ጉዳዮች ላይ ለመወያየት የያዘው ዕቅድ በአዲስ አበባ መስተዳደር መከልከሉን ገለጠ። በክልከላው ምክንያት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የያዝነው ሕዝባዊ ውይይት ተደናቅፎብናል ሲል አማሯል። ለዚህም ዝርዝር ዘገባ ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ነጋሽ መሐመድ