1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሰላም የምክክር መድርክ በሀዋሳ

ዓርብ፣ ታኅሣሥ 5 2011

የኢትዮጵያና የኬኒያ የድንበር ተሻጋሪ የሰላም የምክክር መድርክ በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በምክክር መድረኩ ሁለቱ አገራት በቀጣይ ተግባራዊ ለሚያደርጓቸው የሰላም ግንባታ ሥራዎችን የሚያግወዙ ጠቋሚ ዕቅዶች ይነደፋሉ

https://p.dw.com/p/3A9hY
Lake Hawassa
ምስል DW/Y. Gebreegziabher

የኢትዮጵያና የኬኒያ የድንበር ተሻጋሪ የሰላም የምክክር መድርክ

የኢትዮጵያና የኬኒያ የድንበር ተሻጋሪ የሰላም የምክክር መድርክ በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በምክክር መድረኩ ሁለቱ አገራት በቀጣይ ተግባራዊ ለሚያደርጓቸው የሰላም ግንባታ ሥራዎችን የሚያግወዙ ጠቋሚ ዕቅዶች ይነደፋሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ የምክክር መድረኩን የተከታተለው የሀዋሳው ወኪላችን ተከታዩን ዘገባ አድርሶናል፡፡

 

ሸዋንግዛው ወጋየሁ

አዜብ ታደሰ

እሸቴ በቀለ