1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

 የረሐብ ደረጃ አመልካች ጥናት

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 7 2012

አልያንስ 2015 የተባለዉ 8 የአዉሮጳ የልማት ድርጅቶች ያቀፉት ተቋም ዛሬ አዲስ አበባ ላይ ይፋ ባደረገዉ ዓመታዊ ዘገባዉ እንዳለዉ ማዕከላዊ አፍሪቃ ሪፐብሊክ በተገባደደዉ የጎርጎሪያኑ 2019 ዓመት ከፍተኛ የረሐብ አደጋ ከገጠማቸዉ ሐገራት የመጀመሪያዋ ናት

https://p.dw.com/p/3Uy7B
Infografik Welthungerindex 2019 EN ***SPERRFRIST/EMBARGOED BIS 15.10.2019 (10:00 Uhr CEST)***

የረሐብ ደረጃን የሚያመለክት ጥናት

 

ከሠሐራ በረሐ በስተደቡብ የሚገኙ እና የደቡብ እስያ ሐገራት ከፍተኛ የረሐብ አደጋ እንደተጋረጠባቸዉ የረሐብ ደረጃና የረሕብተኞችን መጠን የሚያጠና ተቋም አስታወቀ።አልያንስ 2015 የተባለዉ 8 የአዉሮጳ የልማት ድርጅቶች ያቀፉት ተቋም ዛሬ አዲስ አበባ ላይ ይፋ ባደረገዉ ዓመታዊ ዘገባዉ እንዳለዉ ማዕከላዊ አፍሪቃ ሪፐብሊክ በተገባደደዉ የጎርጎሪያኑ 2019 ዓመት ከፍተኛ የረሐብ አደጋ ከገጠማቸዉ ሐገራት የመጀመሪያዋ ናት።ኢትዮጵያ፣ ጥናቱ ከተደረገባቸዉ 177 ሐገራት 97ኛ ደረጃን ይዛለች።በዘገባዉ መሠረት ጥናቱ ከዳሰሳቸዉ ሐገራት 47ቱ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ናቸዉ።

ሰለሞን ሙጬ 

ነጋሽ መሐመድ

እሸቴ በቀለ