1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሞሮኮ የአፍሪቃ ኅብረት አባልነት ጥያቄና የድንበር ችግር

ዓርብ፣ ኅዳር 9 2009

ሞሮኮ በከፊል ከግዛትዋ ከጠቀለለላቻት ከሣህራ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ጋር የገባቸው ድኅረ ቅኝ ግዛት ንትርክ አልተቋጨም። የአፍሪቃ ኅብረት አባል ለመሆን ጥያቄ አቅርባለች።

https://p.dw.com/p/2SvKD
Parade zum 35. Jahrestag der Gründung der Polisario in Westsahara
ምስል picture-alliance/dpa/M. Messara

Beri. A.A. (Marokko & AU) - MP3-Stereo

ሞሮኮ በከፊል ከግዛትዋ ከጠቀለለላቻት ከሣህራ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ጋር የገባቸው ድኅረ ቅኝ ግዛት  ንትርክ አልተቋጨም።  ሞሮኮ በዚሁ ግጭት ሳቢያ በወቅቱ ከአፍሪቃ አንድነት ድርጅት አባልነት ራሷን አግልላ ቆይታለች። አሁን ተመልሳ የአፍሪቃ ኅብረት አባል ለመሆን እንደምትፈልግ ገልጣለች። የሞሮኮ ንጉሥ መሐመድ ስድስተኛ በአዲስ አበባ ጉብኝት በማድረግ ላይ ይገኛሉ። ሞሮኮ የኅብረቱ አባል ስትሆን የሣህራ ዲሞክራቲክ ጉዳይ ጥያቄን እንዴት እንደምትመለከተው ብዙዎችን አሳስቧል። ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ከአዲስ አበባ ዝርዝር ዘገባ አለው። 

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ 
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ነጋሽ መሐመድ