የምርጫ ቦርድና የተቃዋሚ ፓርቲዎች ውይይት
ረቡዕ፣ የካቲት 24 2013ማስታወቂያ
ገዢው ፓርቲ እጩዎችን የማሰር የድሮ ባህሉን እንዲተው የምርጫ ቦርድ ዋና ሰብሳቢ ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ አሳሰቡ። ዛሬ ለአራተኛ ጊዜ ከተቃዋሚዎች ጋር ምክክራቸውን ያደረጉት የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዋና ሰብሳቢ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች በቀረቡ ጥቆማዎች መሠረት ታስረው የነበሩ የተቃዋሚ እጩዎች እንዲፈቱ ተደርጓል ብለዋል። እስካሁን በምርጫው ለመሳተፍ 15 ፓርቲዎች እጩዎቻቸውን ማስመዝገባቸው ተገልጿል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ሸዋዬ ለገሠ
ማንተጋፍቶት ስለሺ