1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው 2 ኛ ቀን የፍርድ ቤት ዉሎ 

ሐሙስ፣ ኅዳር 6 2011

ከሜቴክ የስራ ኃላፊዎች ጋር አላግባብ የጥቅም ትስስር በመፍጠር የሀገርና የህዝብ ሀብት አባክነዋል በሚል ትዕግስት ታደሰ፣ ፍፁም የሺጥላና ቸርነት ዳና በፍርድቤት ጉዳያቸው እየታየ ነው።

https://p.dw.com/p/38LLz
Gericht Gesetz Jura Hammer Waage
ምስል fotolia/junial enterprises

ከሜቴክ የስራ ኃላፊዎች ጋር አላግባብ የጥቅም ትስስር በመፍጠር የሀገርና የህዝብ ሀብት አባክነዋል በሚል ትዕግስት ታደሰ፣ ፍፁም የሺጥላና ቸርነት ዳና በፍርድቤት ጉደያቸው እየታየ ነው።። በጡረታ የሚያገኙት 4,000 ብር ብቻ በመሆኑ ጠበቃ የማቆም አቅም እንደሌላቸው ትናንት ለፍርድ ቤቱ ያሳወቁት  የቀድሞዉ የኢትዮጵያ የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው በዛሬዉ ችሎት ላይ ተገኝተዋል። ፍርድ ቤቱ ዛሬ «በቂ ብር አለዎት ሲል እንደመለሰላቸዉ የዛሬዉን ችሎት የተከታተለዉን የአዲስ አበባዉ ወኪላችንን በስልክ ገልጾልናል። 

ዮሃንስ ገብረግዚአብሔር

አዜብ ታደሰ 
ነጋሽ መሐመድ 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ