ፖለቲካየመድረክ መግለጫ12 ታኅሣሥ 2010ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 12 2010የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ዛሬ በሰጠው መግለጫ ላይ ኢህአዴግ ኢትዮጵያን ለማስተዳደር ብቃት ስላጣ በሌላ ብቃት ባለው መንግሥት ሊተካ እንደሚገባ ጠየቀ። የመድረክ የስራ ኃላፊዎች እንዳስታወቁት፣ በወቅቱ በሀገሪቱ የሚታዩት ችግሮች መንስዔ የመልካም አስተዳደር እጦት እና ሙስና ነው።https://p.dw.com/p/2pmVYምስል picture-alliance/dpa/Y.Gebereegeziabeherማስታወቂያኢህአዴግ ለማስተዳደር ብቃት ስላጣ በሌላ ብቃት ባለው መንግሥት ሊተካ እንደሚገባ መድረክ ጠየቀ። To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audioዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ