1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመብት ገፈፋ ስደትና ተጋድሎ

እሑድ፣ ግንቦት 1 2013

አትላንታ ጆርጂያ ዓለም አቀፉን የፊልም ፌስቲቫል ሰሞኑን አስተናግዳለች::በዚሁ ዝግጅት ላይም "ፍትሕ"  ዘጋቢ ፊልም  አርብ ሚያዝያ 30 ቀን 2013 ዓ ም ለዕይታ ቀርቧል::

https://p.dw.com/p/3t9Ve
Plakat von “A Fire Within”
ምስል Christopher Chambers

"ፍትሕ"  ወይም "A Fire within" ዘጋቢ ፊልም

 

አትላንታ ጆርጂያ ዓለም አቀፉን የፊልም ፌስቲቫል ሰሞኑን አስተናግዳለች::በዚሁ ዝግጅት ላይም "ፍትሕ"  ወይም "A Fire within" ዘጋቢ ፊልም  አርብ ሚያዝያ 30 ቀን 2013 ዓ ም ለዕይታ ቀርቧል::ፊልሙ የሚያጠነጥነው ሦስት ጠንካራ v ነው::በዛሬው የመዝናኛ መርሐ ግብራችን ስለ ዘጋቢ ፊልሙ ጭብጥና ዝግጅት ዙሪያ የፊልሙ ፀሐፊና አዘጋጅ ከሆነው ክርስቶቨር ቻምበርስ እንዲኹም በፍርድ ሒደት ሙግቱ በበጎ ፈቃደኝነት ከተሳተፈው የሕግ ባለሙያ ሚካኤል ታይለር ጋር ያደረግነውን ቆይታ ይዘን ቀርበናል::

ታሪኩ ኃይሉ

አዜብ ታደሰ