1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመቐለ ተሰብሳቢዎች መድረክ

ሐሙስ፣ ኅዳር 25 2012

የትግራይ ምክትል ርዕሠ-መስተዳድርና የሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) ሊቀመንበር ዶክተር ደብረ-ፅዮን ገብረ ሚካኤል ለተሰብሳቢዎቹ እንደነገሩት ተሰብሳቢዎቹ የሕወሓት ተላላኪዎች አይደሉም

https://p.dw.com/p/3UHsw
Äthiopien Konferenz zu Verfassung & Föderalismus
ምስል DW/M. Haileselassie

የፌደሬሊስት ኃይላት መድረክ በመቀሌ

የትግራይ ክልላዊ መንግስት መቐለ ላይ የሰበሰባቸዉ የኢትዮጵያ መንግስት ተቃዋሚ ፓርቲ ተወካዮች የኢትዮጵያ ፌደራሊስት ኃይላት መድረክ ያሉትን ስመመስረታቸዉን አስታወቁ።ለሁለት ቀን የተነጋገረዉን ስብሰባ በንግግር የከፈቱትና የዘጉት የትግራይ ምክትል ርዕሠ-መስተዳድርና የሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) ሊቀመንበር ዶክተር ደብረ-ፅዮን ገብረ ሚካኤል ለተሰብሳቢዎቹ እንደነገሩት ተሰብሳቢዎቹ የሕወሓት ተላላኪዎች አይደሉም።በስብሰባዉ ላይ 50 የሚደርሱ የፖለቲካ ፓርቲዎችን የወከሉ ፖለቲከኞች መሳተፋቸዉ ተነግሯል።እዚያዉ ትግራይ ዉስጥ የሚንቀሳቀሰዉ አረና ትግራይ ግን በስብሰባዉ አልተሳተፈም።

 ሚሊዮን ኃይለስላሴ 

ነጋሽ መሐመድ

ኂሩት መለሰ