የመቀሌ ነዋሪዎች እሮሮ
ሐሙስ፣ ነሐሴ 6 2013ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ መንግሥት የተናጠል ተኩስ አቁም ማድረጉን አስታውቆ ወታደሮቹን ከትግራይ ካስወጣበት ጊዜ አንስቶ የተቋረጡ የኤሌክትሪክ ባንክና ኢንተርኔት እንዲሁም ሌሎች አገልግሎቶች ጉዳይ መፍትሄ ባለማግኘቱ በህዝቡ የእለት ተዕለት ኑሮ ላይ ከፍተኛ ጫና እየፈጠሩ ነው ሲል የመቀሌው ወኪላችን ሚሊዮን ኃይለሥላሴ ዘግቧል። የመቀሌ ነዋሪዎችን ሮሮአቸውን ለዶቼቬለ አሰምተዋል።
ሚሊዮን ኃይለሥላሴ
ኂሩት መለሰ
ማንተጋፍቶት ስለሺ