1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመኢአድ ጥሪ

ረቡዕ፣ ሐምሌ 21 2013

የድርጅቱ አመራር አባላት ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ  የፌደራል መንግሥት ህወሓትን በአስቸኳይ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ሊያስወግድ ይገባል ሲሉ አሳስበዋል። አባላቱም ሀገር የማዳን ባለው ዘመቻ እንዲሳተፉና ድጋፍ እንዲያደርጉ ጠይቋል።

https://p.dw.com/p/3yCxo
Logo Äthiopien Opposition Partei AEUP

የመኢአድ ጥሪ

የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት መኢአድ በአጭሩ ህወሓት ለፍርድ እንዲቀርብ እንዲደረግ ጠየቀ። ድርጅቱ ይህን ያለው የአማራ ክልል የክትት ጥሪን እንደሚደግፍ ዛሬ ባሳወቀበት መግለጫው ነው። የድርጅቱ አመራር አባላት ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ  የፌደራል መንግሥት ህወሓትን በአስቸኳይ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ሊያስወግድ ይገባል ሲሉ አሳስበዋል። አባላቱም ሀገር የማዳን ባለው ዘመቻ ድጋፍ እንዲያደርጉ ጠይቋል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ኂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ