1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሐዋሳ የዛሬ ውሎ

ሐሙስ፣ ሐምሌ 11 2011

ግጭትም እንደነበር የዓይን እማኞች ተናግረዋል። ጸጥታ አስከባሪዎች ከተማይቱን ሲቆጣጠሩ ነው የዋሉት።በሌሎች ከተሞችም ግጭት እና ዘረፋ እንደነበረ ተዘግቧል።

https://p.dw.com/p/3MHUE
Teilnehmer und Mitglieder des 11. EPRDF-Kongresses treffen in Hawasa ein.
ምስል DW/Y. Geberegziabeher

የሃዋሳ የዛሬ ውሎ

የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ክልል ርዕሰ ከተማ ሃዋሳ ዛሬ ውጥረት ሰፍኖ ነው የዋለው።ግጭትም እንደነበር የዓይን እማኞች ተናግረዋል። ጸጥታ አስከባሪዎች ከተማይቱን ሲቆጣጠሩ ነው የዋሉት።በሌሎች ከተሞችም ግጭት እና ዘረፋ እንደነበረ ተዘግቧል።የሃዋሳ እና የሌሎች የደቡብ ክልል ከተሞች የዛሬ ውሎ ምን እንደሚመስል አዜብ ታደሰ የሃዋሳውን ወኪላችንን ሸዋንግዛው ወጋየሁን በስልክ አነጋግራዋለች።

ሸዋንግዛው ወጋየሁ 
አዜብ ታደሰ