1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሐርር እና የድሬዳዋ የዛሬ ውሎ 

ረቡዕ፣ ሰኔ 24 2012

በድሬዳዋ ደለገሃሬ በተባለው አካባቢ ተቃውሞና ከፀጥታ ኃይሎች ጋር ግጭቶች እንደነበሩ የዓይን እማኞች ተናግረዋል።በሐረር የትራንስፖርት አገልግሎት እንዳልተጀመረ ነዋሪዎች ለዶቼቬለ ተናግረዋል።የመከላከያ ኃይልና ፖሊስ ትናንት ጥፋት የተፈጸመባቸውን አካባቢዎች እየጠበቁ ነው።

https://p.dw.com/p/3eefm
Ras Makonnens Statue wurde von Demonstranten abgerissen
ምስል Privat

ሐረር ከትናንት ዛሬ አንጻራዊ ጸጥታ የሰፈነባትም ቢሆንም ዛሬም የከተማዋ የተለመደ እንቅስቃሴ የለም። የትራንስፖርት አገልግሎት እንዳልተጀመረ ነዋሪዎች ለዶቼቬለ ተናግረዋል።የመከላከያ ኃይልና ፖሊስ ትናንት ጥፋት የተፈጸመባቸውን አካባቢዎች እየጠበቁ ነው።በድሬዳዋ ደግሞ ለገሃሬ በተባለው አካባቢ ተቃውሞ ና ከፀጥታ ኃይሎች ጋር ግጭቶች እንደነበሩ የዓይን እማኞች ተናግረዋል።ስለ ዛሬው የድሬዳዋና የሐረር ውሎ የድሬዳዋው ወኪላችን መሳይ ተክሉ ከዓይን እማኞች ያገኘውን መረጃ አካፍሎናል።
መሳይ ተክሉ
ኂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ