1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሐምሌ 12 ቀን 2013 ዓ.ም. የስፖርት መሰናዶ 

ሰኞ፣ ሐምሌ 12 2013

በኢትዮጵያ ከ25 አመታት በላይ በስፖርት ጋዜጠኝነት ያገለገለው መሸሻ ወልዴ በሙያው ላበረከተው አስተዋፅዖ በእግር ኳስ ደጋፊዎች የምስጋና መርሐ ግብር እየተካሔደ ይገኛል። የጀርመን የእግር ኳስ ቡድኖች በጎርፍ ለተጎዱ የአገሪቱ ዜጎች ዕገዛ አድርገዋል። የዛሬው የስፖርት መሰናዶ ከሚያተኩርባቸው ጉዳዮች መካከል ሶስቱ ጉዳዮች ይገኙበታል።

https://p.dw.com/p/3wh5a
Jordan Torunarigha | DFB-Spieler
ምስል Sven Simon/imago images

የሐምሌ 12 ቀን 2013 ዓ.ም. የስፖርት መሰናዶ 

የሴካፋ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድኖች ውድድር በባሕር ዳር ከተማ ሲጀመር ኢትዮጵያ ኤርትራ ባደረጉት ጨዋታ 3 አቻ ተለያይተዋል። ከ25 አመታት በላይ በስፖርት ጋዜጠኝነት ያገለገለው መሸሻ ወልዴ በሙያው ላበረከተው አስተዋፅዖ በእግር ኳስ ደጋፊዎች የምስጋና መርሐ ግብር እየተካሔደ ይገኛል። የጀርመን የእግር ኳስ ቡድኖች በጎርፍ ለተጎዱ የአገሪቱ ዜጎች ዕገዛ አድርገዋል። የዛሬው የስፖርት መሰናዶ ከሚያተኩርባቸው ጉዳዮች መካከል ሶስቱ ጉዳዮች ይገኙበታል።
ሐይማኖት ጥሩነህ
ኂሩት መለሰ