የፌልትማን መግለጫ
ረቡዕ፣ ኅዳር 15 2014ማስታወቂያ
የኢትዮጵያው ጦርነት መባባሱ የተኩስ አቁም ስምምነት ለማድረግ በሚካሄደው ጥረት ላይ ስጋት መፍጠሩን የዩናይትድስቴትስ የአፍሪካ ቀንድ ልዮ መልዕክተኛ ገለፁ::ልዩ መልዕክተኛው አምባሳደር ጄፊሪ ፊልትማን ትናንት በቴሌኮንፈረንስ ለጋዜጠኞች በሰጡት ማብራሪያ የህወሓት ኀይሎች ወደ ዋና ከተማ አዲስ አበባ ከተንቀሳቀሱ ተቀባይነት የሌለውና አስከፊ ነው ሲሉም አስጠንቅቀዋል::
ታሪኩ ኃይሉ
ኂrሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ