የላይቤሪያ ፕሬዚደንት የኢትዮጵያ ጉብኝት
ማክሰኞ፣ የካቲት 21 2009ማስታወቂያ
ከውይይቱ በኋላ ፕሬዚደንት ሰርሊፍ ከጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በሰጡት በአፍሪቃው ያለውን የንግድ ልውውጥ ማሻሻል እንደሚያስፈልግ ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያምም በተመድ የፀጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባልነ የሆነችው ኢትዮጵያ አፍሪቃን በሚመለከቱ፣ የአየር ንብረት ለውጥን በመሳሰሉ ጉዳዮች ላይ የአህጉሩን የጋራ ድምጽ እንደምታሰማ እና ከላይቤሪያም ጋር በቅርብ እንደምትሰራ አስታውቀዋል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
አርያም ተክሌ
አዜብ ታደሰ