1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የህወሃት ቃል አቀባይ ስለተጀመረው የዲፕሎማሲ ጥረት

ሰኞ፣ ጥቅምት 29 2014

በትግራይ ክልል ላይ የተጣሉ ዕቀባዎች ከተነሱ እና  የተቋረጡ አገልግሎቶች ከተመለሱ ሕወሓት የተኩስ አቁም ለማድረግ እና ለመደራደር ፍቃደኛ መሆኑን የግንባሩ ቃል አቃባይ ጌታቸው ረዳ ገለጹ።

https://p.dw.com/p/42jdc
Äthiopien | Addis Abeba Olusegun Obasanjo

በትግራይ ክልል ላይ የተጣሉ ዕቀባዎች ከተነሱ እና  የተቋረጡ አገልግሎቶች ከተመለሱ ሕወሓት የተኩስ አቁም ለማድረግ እና ለመደራደር ፍቃደኛ መሆኑን የግንባሩ ቃል አቃባይ ጌታቸው ረዳ ገለጹ። በአፍሪቃ ቀንድ የአፍሪቃ ሕብረት ልዩ ልዑክ ኦሊሴንጎ ኦባሳንጆ ከሕወሓት ሊቀመንበር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ጋር ተገናኝተው ውጤታማ ያሉትን ውይይት ማካሄዳቸውን ቢናገሩም፤ የንግግሩ ይዘት  በሂደት ያለ በመሆኑ ዝርዝር ጉዳዮችን ከመግለጽ ተቆጥበዋል።

ነጋሽ መሐመድ 

አዜብ ታደሰ