ፖለቲካየ11 የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጥምረት ጋዜጣዊ መግለጫ26 ታኅሣሥ 2010ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 26 2010የ 11ዱ ሀገር አቀፍ የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጥምረት መንግሥት አንዳንድ የፖለቲካ እስረኞችን ለመፍታት ትናንት በደረሰው ዉሳኔ ላይ ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጡ። በፀረ ሽብር ሕግ ስም የታሰሩ ሁሉ፣ ጋዜጠኞች ፣ የድረ ገጽ ጸሀፍት ጭምር እንዲፈቱ የፖለቲካ ፓርቲዎቹ መሪዎች ጠይቀዋል።https://p.dw.com/p/2qMSrምስል DW/G. Tedla HGማስታወቂያጋዜጣዊ መግለጫTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audioጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ