1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ኪነ ጥበብ

ዝክረ ሰዓሊ ማርታ ነሲቡ

ሐሙስ፣ ሚያዝያ 8 2012

ገና በልጅነታቸው ነበር የስዕል ፍቅር ያደረባቸው።  ሴት ኢትዮጵያውያን በስነ ጥበብ መስክ በተለይም በሰዓሊነት ለመሰማራት ባልደፈሩበት ዘመን በ1940 ዎቹ ሰዓሊነትን ሙያቸው አድርገው በሙያው ፈር ቀዳጅ ለመሆን በቅተዋል-ሰዓሊ ማርታ ነሲቡ

https://p.dw.com/p/3b1cy
Wandlasur Wachs AURO Naturfarben
ምስል AURO AG

የባሕል መድረክ፦ ዝክረ ሰዓሊ ማርታ ነሲቡ

ገና በልጅነታቸው ነበር የስዕል ፍቅር ያደረባቸው።  ሴት ኢትዮጵያውያን በስነ ጥበብ መስክ በተለይም በሰዓሊነት ለመሰማራት ባልደፈሩበት ዘመን በ1940 ዎቹ ሰዓሊነትን ሙያቸው አድርገው በሙያው ፈር ቀዳጅ ለመሆን በቅተዋል።በኖሩባቸው በኢጣልያ እና በፈረንሳይ በተለያዩ የውይይት መድረኮች የመገናኛ ዘዴዎችን በመጠቀም የኢትዮጵያን ታሪክ ባህል እና ኪነ ጥበብ ሲያስተዋውቁ ቆይተዋል፤በቅርቡ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት ሰዓሊ ገጣሚና ጸሐፊ ወይዘሮ ማርታ ነሲቡ ዘአማኑኤል።የዛሬ የባህል መድረክ ታዋቂዋን ሰዓሊ ማርታ ነሲቡን ይዘክራል።

 ሃይማኖት ጥሩነህ

ኂሩት መለሰ