1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዜና መፅሔት

Eshete Bekeleማክሰኞ፣ ግንቦት 8 2009

ዛሬ ፍርድ ቤት የቀረበው ወጣቱ ፖለቲከኛ ዮናታን ተስፋዬ ጥፋተኛ ተብሏል። የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች በእስር ላይ የሚገኙ አባሎቻችንን ከመጠየቅ ተከለከልን እያሉ ነው። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከጀርመን መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት ጋር ሰብዓዊ ቁሳቁስ ለማጓጓዝ ሥምምነት ፈፅሟል። የአውሮጳ ኅብረት በአፍሪቃ ቀንድ ጉዳዮች ላይ መክሯል። የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኤማኔዌል ማክሮ በጀርመን ጉብኝታቸው ሞቅ ያለ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።

https://p.dw.com/p/2d4cV