1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዜና መፅሔት

Eshete Bekeleሰኞ፣ ሚያዝያ 30 2009

ከሁለት ሳምንታት በፊት በኢንተርኔት ስለ ተሰራጨው እና መነጋገሪያ ስለነበረው ሰነድ መርጋ ዮናስ ዘገባ አጠናቅሯል። በእስር ላይ የሚገኙት ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ እና ፖለቲከኛው ዳንኤል ሺበሺ ለጠቅላይ ሚኒሥትር ኃይለማርያም ደሳለኝ አቤቱታ አቅርበዋል። ስለ አዲሱ የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ምን እየተባለ ነው?

https://p.dw.com/p/2cdDn