1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዜና መጽሔት

ሐሙስ፣ ጥር 9 2011

የስደተኞች ጉዳይ አዋጅ ፣ የምሥራቅ አፍሪቃ ሀገራት ሰብዓዊ መብት አያያዝ እና የሂውመን ራይትስ ዘገባ፣ የአፋር እና የኢሳ ብሔረሰቦች ግጭት፣ በጎሳ ውዝግብ ሰበብ የቤሮ ማጂ መንገድ መዘጋቱ፣ በበርሊን የተካሄደው የየመን ርዳታ አፈላላጊ ጉባዔ

https://p.dw.com/p/3Bk5q