1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዜና መጽሔት

ረቡዕ፣ ኅዳር 19 2011

በሙስና እና በመብት ጥሰት የተጠረጠሩ የቀድሞ ባለስልጣናት ጉዳይ ዛሬም በፍርድ ቤት ሲታይ ውሏል፣ በደቡብ ክልል በቴፒ ከተማ ራስን በማስተዳደር ጥያቄ ሰበብ የተፈጠረው ውጥረት ዛሬም አልረገበም፣ የአዴፓ ባለስልጣናት ከጥቂት ቀናት በኋላ በዩኤስ የሚጀምሩት ጉብኝት፣ ከየመን የተመለሱ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች፣ አዲስ የሚቋቋመው የኢትዮጵያ ባህር ኃይል

https://p.dw.com/p/395AH