1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዛሬም የቀጠለው የሲዳማ ምርጫ 

ማክሰኞ፣ ሰኔ 15 2013

በሲዳማ ክልል ትናንት አጋጥሞ በነበረው የድምፅ መስጫ ወረቀት እጥረት ሳይመርጡ የቀሩ ዘጠኝ መቶ ሺህ የሚጠጉ መራጮች ዛሬ ድምጻቸውን ሰጡ። ዛሬ በሁለተኛ ቀን ድምፅ የመስጠቱ ሂደት የተከናወነው የወረቀት እጥረቱ ባጋጠመባቸው 1,998 የምርጫ ጣቢያዎች ላይ ነው። 

https://p.dw.com/p/3vNGg
Äthiopien Hawassa City | Parlamentswahl 2021 | Ergebnisse
ምስል Shewangizaw Wegayehu/DW

የወረቀት እጥረት የተከሰተው በ1,998 የምርጫ ጣቢያዎች ላይ ነው

በሲዳማ ክልል ትናንት አጋጥሞ በነበረው የድምፅ መስጫ ወረቀት እጥረት ሳይመርጡ የቀሩ ዘጠኝ መቶ ሺህ የሚጠጉ መራጮች ዛሬ ድምጻቸውን ሰጡ። ዛሬ በሁለተኛ ቀን ድምፅ የመስጠቱ ሂደት የተከናወነው የወረቀት እጥረቱ ባጋጠመባቸው 1,998 የምርጫ ጣቢያዎች ላይ ነው። በሌላ በኩል ትናንት ድምፅ የሰጡ የሀዋሳ ከተማ ነዋሪዎች ዛሬ በጣቢያ ደረጃ ይፋ የተደረጉ የቆጠራ ውጤቶችን ሲመለከቱ ውለዋል። 

ሸዋንግዛዉ ወጋየሁ

ሸዋዬ ለገሰ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ኂሩት መለሰ