1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ፖለቲካሰሜን አሜሪካ

ዓለም አቀፋዊ የኢትዮጵያ ማኅበረሰባዊ ድርጅቶች መግለጫ

ሰኞ፣ ጥር 9 2014

የኢትዮጵያ መንግስት በሚሰራው ሥራ ሁሉ ግልፅነት እና ተጠያቂነት እንዲኖረው ዓለም አቀፋዊ የኢትዮጵያውያን ማኀበረሰባዊ ድርጅቶች ጠየቁ። ከኢትዮጵያ ውጪ የሚገኙ 21 ማኀበረሰባዊ ድርጅቶች በጋራ ባወጡት መግለጫ መንግስት ከአሁን በፊት ተፈፀሙ ላሏቸው ጥፋቶች እና ስህተቶች ዕውቅና ሰጥቶ ኃላፊነት እንዲወስድና ይቅርታ እንዲጠይቅ ጥሪ አቅርበዋል።

https://p.dw.com/p/45eDf
USA Washington | Jahrestag Sturm auf das Kapitol 2021
ምስል Anna Moneymaker/Getty Images

ዓለም አቀፋዊ የኢትዮጵያ ማኅበረሰባዊ ድርጅቶች መግለጫ

የኢትዮጵያ መንግስት በሚሰራው ሥራ ሁሉ ግልፅነት እና ተጠያቂነት እንዲኖረው ዓለም አቀፋዊ የኢትዮጵያውያን ማኀበረሰባዊ ድርጅቶች ጠየቁ።
ከኢትዮጵያ ውጪ የሚገኙ 21 ማኀበረሰባዊ ድርጅቶች በጋራ ባወጡት መግለጫ መንግስት ከአሁን በፊት ተፈፀሙ ላሏቸው ጥፋቶች እና ስህተቶች ዕውቅና ሰጥቶ ኃላፊነት እንዲወስድና ይቅርታ እንዲጠይቅ ጥሪ አቅርበዋል።
መንግስት በእስር ላይ የነበሩ እና በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአሸባሪነት የተፈረጀ ድርጅት መሪዎችን በድንገት ከእስር እንዲፈቱ ያደረገውን ውሳኔ እንዲሽርም ድርጅቶቹ በመግለጫቸው ጠይቀዋል።

ታሪኩ ኃይሉ 
እሸቴ በቀለ
ሸዋዬ ለገሰ