1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዐሲምባ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ የሰላም ንግግሩን ይደግፋል

ሰኞ፣ ነሐሴ 2 2014

ትግራይ ውስጥ የሚንቀሳሰው የዐሲምባ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ በኢትዮጵያ የፌዴራል መንግስት እና በትግራይ ኃይሎች መካከል የሚደረገውን የሰላም ድርድር እንደሚደግፍ ገለጸ። ፓርቲው በወቅታዊ ጉዳይ ላይ በሰጠው መግለጫ ሁለቱ ተፋላሚ ኃይሎች ችግሮቻቸውን በሰላማዊ መንገድ ፈትተው የህዝቡን ሰቆቃ ሊያበቁ ይገባል ብሏል።

https://p.dw.com/p/4FGAs
Äthiopien Demokratische Partei Asimba Logo

ዐሲምባ ፤የፌዴራል መንግስቱ እና የትግራይ ኃይሎች የሚያደርጉትን ድርድር እደግፋለሁ አለ

ትግራይ ውስጥ የሚንቀሳሰው የዐሲምባ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ በኢትዮጵያ የፌዴራል መንግስት እና በትግራይ ኃይሎች መካከል የሚደረገውን የሰላም ድርድር እንደሚደግፍ ገለጸ። ፓርቲው በወቅታዊ ጉዳይ ላይ በሰጠው መግለጫ ሁለቱ ተፋላሚ ኃይሎች ችግሮቻቸውን በሰላማዊ መንገድ ፈትተው የህዝቡን ሰቆቃ ሊያበቁ ይገባል ብሏል። የፌዴራል መንግስቱ  የኤርትራ ጦር ከሀገሪቱ ሉአላዊ ግዛት ለቆ እንዲወጣ ማድረግ ይኖርበታልም ብሏል። 
ሚሊዮን ኃይለ ስላሴ
ታምራት ዲንሳ
እሸቴ በቀለ