1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ውይይት

Eshete Bekeleእሑድ፣ ሐምሌ 28 2011

በውይይቱ የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት የሕግ ጉዳዮች አማካሪ አቶ ጀማል ድሪዬ፤ ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ መሪ የሆኑት ኦባንግ ሜቶ እና በአንካራ የማኅበራዊ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ ጥናት የትምህርት ማዕከል በመምህርነት የሚያገለግሉት ዶክተር ሙከርም ሚፍታህ ተሳትፈዋል።

https://p.dw.com/p/3NJkt