1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

ወራሪውን የፕሮሶፒስ ዛፍ ለምግብና ለኃይል ምንጭነት

ረቡዕ፣ የካቲት 11 2018

በቀላሉ እና በፍጥነት በየቦታው የሚሰራጨው ፕሮሶፒስ ዛፍ ድርቅ በተደጋጋሚ ለሚያጠቃት ምሥራቅ አፍሪቃ ብርቱ ችግር ደቅኗል ። ሆኖም ሶማሊላንድ ውስጥ በዚህ ወራሪ ተክል በሌላ ጎኑ የማኅበረሰቡን ችግርን መቅረፍም ተችሏል ። ይህ ተክል፦ በኢትዮጵያ ውስጥም በተለይ አፋር ክልል በብዛት ተንሰራፍቶ ይገኛል ። የቪዲዮ ዘገባውን እንዲመለከቱ እንጋብዛለን

https://p.dw.com/p/58xwO
ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከዚህ ዝግጅት
ቀጣዩን ክፍል እለፈው ስለዚህ ዝግጅት

ስለዚህ ዝግጅት

የዶይቸ ቬለ አማርኛ ክፍል ቪዲዮዎቻችን እዚህ ይገኛሉ

በአማርኛው ክፍል የተሰናዱ ቪዲዮዎችን እዚህ ማግኘት ይቻላል። ቪዲዮዎቹ ከዋናው ስቱዲዮ ከቦን ከተማ የተቀናበሩ እና ኢትዮጵያ በሚገኙ የዶይቸ ቬለ የአማርኛው ክፍል ወኪሎች የተዘጋጁ ናቸው።