1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኮሮና ከበረታ የኢትዮጵያ ምጣኔ ሐብት በ310 ቢሊዮን ብር ሊቀንስ ይችላል

ሐሙስ፣ ሐምሌ 16 2012

የኮሮና ወረርሽኝ ከመከሰቱ በፊት በመንግሥትም ሆነ በአለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም በ2020 በ9 በመቶ ያድጋል ተብሎ ተተንብዮ የነበረው የኢትዮጵያ ጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት ወረርሽኙ በዚሁ ከቀጠለ ክፉኛ እንደሚያሽቆለቁል ተነገረ።

https://p.dw.com/p/3foNV
Äthiopien Hawassa Industrial Park
ምስል AFP/E. Jiregna

የኢትዮጵያ ኤኮኖሚ እና የኮሮና ጫና

የኮሮና ወረርሽኝ ከመከሰቱ በፊት በመንግሥትም ሆነ በአለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም በ2020 በ9 በመቶ ያድጋል ተብሎ ተተንብዮ የነበረው የኢትዮጵያ ጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት ወረርሽኙ በዚሁ ከቀጠለ ክፉኛ እንደሚያሽቆለቁል ተነገረ።

የወረርሽኙ ጫና እየተስተዋለ ባለው ፍጥነት ከተጓዘ የኢኮኖሚው መጠን የ310 ቢሊዮን ብር መኮማተር ወይም መቀነስ ሊያጋጥመው እንደሚችል የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ባለሙያዎች ማሕበር ያደረገው ጥናት አመልክቷል።

ሰለሞን ሙጩ
ኂሩት መለሰ