1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኮሮና እና ጥንቃቄዉ በኢትዮጵያ

ማክሰኞ፣ መጋቢት 22 2012

ኮቪድ 19 ዓለም አቀፍ ገፅታው፤ የሃያላኑ ሃገራት ቸልተኘነትና ያሰክፈላቸው ዋጋ፤ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛጭምብል ማን ነው መጠቀም ያለብት።

https://p.dw.com/p/3aGfM
Infografik Hände und Haut richtig pflegen EN

የኮሮና ስርጭትና መደረግ ያለበት ጥንቃቄ

በዛሬዉ የጤናና አካባቢ ዝግጅታችን ዛሬም በኮረና ቫይረስ ስርጭትና መከላከል ላይ ያተኮረ ጥንቅር ነው የምናቀርብላችሁ፡፡ ዶክተር ሲሳይ ለማ በአሁኑ ሰአት በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የህፃናት ህክምና ሰፔሻሊቲስት የ3ኛ ዓመት ትምህርታቸውን እየተከታተሉ ይገኛሉ፡፡ኮቪድ 19 ዓለም አቀፍ ገፅታው፤ የሃያላኑ ሃገራት ቸልተኘነትና ያሰክፈላቸው ዋጋ፤ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛጭምብል ማን ነው መጠቀም ያለብት፤ አንድ ጭንብል ለምን ያህል ጊዜ ያገለግላል ዶክተር ሲሳይ መልስ ይሰጡበታል፡፡

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

ነጋሽ መሐመድ