1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኮል እና ፖለቲካዊ ህይወታቸው

Hirut Melesseማክሰኞ፣ ሰኔ 13 2009

https://p.dw.com/p/2f3E5

በቀድሞ የምዕራብ ጀርመን በኋላም የተዋሀደችው ጀርመን መራሄ መንግሥት ሔልሙት ኮል ሞት መንግሥታት ፖለቲከኞች እና የጀርመን ህዝብ ሀዘናቸውን እየገለጹ ነው። የዛሬው አውሮጳ እና ጀርመን ዝግጅታቻችን የኮልን ፖለቲካዊ ህይወት ወደ ኋላ መለስ ብሎ ያስቃኘናል