ፖለቲካክዋሜ ንክሩማህTo view this video please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካ8 ነሐሴ 2010ማክሰኞ፣ ነሐሴ 8 2010ክዋሜ ንክሩማህ ነጻ እና የተባበረች አፍሪቃን በማለማቸው ብሎም ጋና ከብሪታንያ ቅኝ ግዛት ተላቃ ነጻነቷን እንድታውጅ ባደረጉት የመሪነት ተጋድሎ ክብርን ተጎናጽፈዋል። ኾኖም ሕይወታቸው በድል ብቻ የተሞላ አይደለም። ከዐሥር ዓመት ግድም የሥልጣን ቆይታ በኋላ በወታደራዊ መፈንቅለ-መንግሥት ሲወገዱ ጋናውያን ፈንጥዘዋል። ኢሣቅ ካሌድዚ ጽፎ ማንተጋፍቶት ስለሺ ያቀናበረው የንኩሩማህ ታሪክ እነሆ! https://p.dw.com/p/339dxማስታወቂያ