1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ካርድ አለቀ የተባለበት የሐዋሳ ምርጫ

ሰኞ፣ ሰኔ 14 2013

በምርጫው የህዝብ ድምፅ የሚያገኘው ፓርቲ በዜጎች ሰላም እና ድህንነት ላይ ትኩረት ሰጥቶ ሊሰራ ይገባል ሲሉ በሀዋሳ ከተማ መራጮች ገለጹ። በሌላ በኩል የድምፅ መስጫ ወረቀት አልቋል ተብለን ሳንመርጥ ተመለስን ይላሉ ዶቼ ቬለ (DW) ያነጋገራቸው አንዳንድ የሀዋሳ ከተማ ነዋሪዎች። 

https://p.dw.com/p/3vICk
Parlamentswahl in Äthiopien
ምስል S. Wegayehu/DW

የድምፅ መስጫ ወረቀት አልቋል የተባሉ አሉ

በምርጫው የህዝብ ድምፅ የሚያገኘው ፓርቲ በዜጎች ሰላም እና ድህንነት ላይ ትኩረት ሰጥቶ ሊሰራ ይገባል ሲሉ በሀዋሳ ከተማ መራጮች ገለጹ። በሌላ በኩል የድምፅ መስጫ ወረቀት አልቋል ተብለን ሳንመርጥ ተመለስን ይላሉ ዶቼ ቬለ (DW) ያነጋገራቸው አንዳንድ የሀዋሳ ከተማ ነዋሪዎች። እጥረቱ ማጋጠሙን ያስታወቀው የኢትዮጲያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በበኩሉ ችግሩን በአጭር ሰዓታት ውስጥ ለመቅረፍ እየጣርኩ ነው ብሏል። የሀዋሳው ወኪላችን ሸዋንግዛዉ ወጋየሁ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

ሸዋንግዛዉ ወጋየሁ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ሸዋዬ ለገሰ

ኂሩት መለሰ