ከደራሲ ምህረት አዳልጊቢ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ
እሑድ፣ ታኅሣሥ 17 2014ማስታወቂያ
ትውልድ እና እድገቷ አዲስ አበባ የሆነችው ወጣት ደራሲ ምህረት አዳልጊቢ ከህጻንነትዋ ጊዜ ጀምሮ የመጻፍ ልምድ አካብታለች። አሁን ላለችበት የደራሲነት ሙያ የእናትዋ አሻራ ትልቅ እንደሆነ ጭምር ትናገራለች። ከኮተቤ ምትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ በስነ-ጽሁፍ የተመረቀችው ደራሲዋ ማንበብ አብዝታ እንደምታዘውትር አጫውታናለች።
የዛሬው የመዝናኛ መሰናዶ በእንግሊዝኛ ቋንቋ ለውጭ ተደራስያን ስራዎቿን በማቅረብ ላይ ከምትገኘው ኢትዮጵያዊት ደራሲና ሰአሊ ምህረት አዳልጊቢ ቆይታ ያደርጋል።
ሙሉ መሰናዶውን ለማድመጥ የድምጽ ማዕቀፉን ይጫኑ
ዮሃንስ ገብረእግዚአብሄር
ሂሩት መለሰ