1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ከእጅ ንክኪ ነፃ የሆነ የቁሻሻ ማስወገጃ

ረቡዕ፣ ግንቦት 19 2012

በሀዋሳ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የአራተኛ ዓመት ተማሪ የሆነው አመኑ አሰፋ በአካባቢው የሚገኙ ቁሳቁሶችን በመጠቀም ከንክኪ ነፃ የሆነ የቁሻሻ ማስወገጃ ቅርጫት በመስራት ለኮሌጁ ጠቀሜታ እንዲውል አድርጓል። ቪዲዮ ዘገባ፦ ሸዋንግዛዉ ወጋየሁ ከሀዋሳ

https://p.dw.com/p/3crj2