1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

 ከትግራይ ወደ አማራ ክልል የሚገቡ የአማራ ተወላጆች

ሐሙስ፣ ኅዳር 3 2013

የአማራ ተወላጆች ወደ አማራ ክልል እየገቡ መሆኑን የአይን ምስክሮች ተናገሩ።በሌላ በኩል፣የትግራይ መንግሥት የትግራይ ተወላጆችን ወደ መሀል ትግራይ እየወሰደ መሆኑን የዓይን እማኞች ለዶቼቬለ ተናግረዋል።የአማራ ክልል መንግስት የተፈናቀሉትን ለማገዝ መዘጋጀቱን አስታውቋል።

https://p.dw.com/p/3lDAb
Karte Äthiopien Region Tigray DE

የአማራ ተወላጆች ከትግራይ ወደ አማራ ክልል እየገቡ ነው

በትግራይ ክልል አላማጣ ከተማ የሚኖሩ የአማራ ተወላጆች ወደ አማራ ክልል እየገቡ መሆኑን የአይን ምስክሮች ተናገሩ። በሌላ በኩል የትግራይ መንግሥት የትግራይ ተወላጆችን ወደ መሀል ትግራይ እየወሰደ መሆኑን የዓይን እማኞች ለዶቼቬለ ተናግረዋል። የአማራ ክልል መንግስት የተፈናቀሉትን ለማገዝ መዘጋጀቱን አስታውቋል። ሙሉ ዘገባዉን ይከታተሉ። 

 

ዓለምነው መኮንን 


ኂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ