1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

እዮብ ዳዊት የፊልም ተዋናይ

Nejat Ibrahim Ahmedእሑድ፣ የካቲት 17 2011

በፊልም ሥራዎች ላይ መተወን የጀመረው በዘጠኝ ዓመቱ ነው። ላለፉት ሰባት ዓመታትም 23 ፊልሞችን ተውኗል። ያልታሰበው መጀመሪያ በትወና የተሳተፈበት ፊልም ነው፤ በዘጠኝ ዓመቱ። ብላቴና የሚለው ደግሞ ሁለተኛው። የ16 ዓመቱ ታዳጊ ወጣት እዮብ ዳዊት። ከአዳጊው ወጣት የፊልም ተዋናይ እዮብ ዳዊት ጋር የነበረንን ቆይታ ከድምፅ ዘገባው ያድምጡ። 

https://p.dw.com/p/3DtsL