እንቁጣጣሽ!እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!ምስል DW/Y. Gebregziabherመልካም አዲስ ዓመት 2011ኢትዮጵያው በዛሬው ዕለት አዲሱን ዓመት 2011 ዓም በደመቀ ስነ ስርዓት ተቀብላለች። ኢትዮጵያውያን በጠቅላላ፣ እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!ምስል DW/Y. Gebregziabherአደይ አበባ መስከረም ሲጠባ በየሜዳው የሚያብበው አደይ አበባ የሶስት ወሩ የዝናብ ወራት አብቅቶ አዲሱ ዓመት መግባቱን ያበስራል። ምስል Yohannes Geberegziabeherየከተማ ማስዋብሕዝቡ ከተማዎችን በተለይ በማስዋብ ነው አዲሱን ዓመት የሚቀበለው።ምስል DW/Y. Gebregziabherየዓውዳመት ዝግጅትኢትዮጵያውያን አዲሱን ዓመት ለመቀበል የተለያዩ ዝግጅቶችን ሲያደርጉ ሰንብተዋል። ተሰናባቹን ዓመት ለመሸኘት ከሚደረጉ ልማዶች መካከል ችቦ ማብራት አንዱ ነው። ምስል DW/Y. Gebregziabherገበያው ደርቷልነጋዴዎች ገበያዎችን ለበዓሉ በሚያስፈልጉት እቃዎች ሞልተዋቸዋል። ዓመት በዓል ሲሆን የዋጋ ውድነት ቢታይም፣ ሁሉም እንደአቅሙ በመሸመት በዓሉን ያከብራል። ምስል DW/Y. Gebregziabherየበግ ገበያለዓመት በዓሉ አንድ በግ ከስምንት መቶ ብር ጀምሮ ያወጣል።ምስል DW/Y. Gebregziabher6 ምስሎች1 | 66 ምስሎችባህል1 መስከረም 2011ማክሰኞ፣ መስከረም 1 2011https://p.dw.com/p/34eqbማስታወቂያኢትዮጵያው በዛሬው ዕለት አዲሱን ዓመት 2011 ዓም በደመቀ ስነ ስርዓት ተቀብላለች። ኢትዮጵያውያን በጠቅላላ፣ አዲሱ ዓመት የጤና፣ የሰላም፣ የአንድነት፣ የፍቅር ዓመት ይሁንላችሁ።