ኢዜማ የሥራ አስፈጻሚዎቹን ይፋ አደረገ
ሐሙስ፣ ግንቦት 15 2011ማስታወቂያ
በኢዜማ ለፌደሬሽን የተመረጡ አባል ፓርቲው የፌደራል ሥርዓቱ በሀገሪቱ ተጠናክሮ እንዲቀጥል እንደሚታገል በማመልከት አደረጃጀታቸው ከወዲሁ የመንግሥትን መዋቅሮች ለመተካት ታስቦ የተዘጋጀ መሆኑን ገልጸዋል። እነዚህ የአመራር አባላት ፓርቲውን በቅንነት ለማገልገል ቃል መግባታቸውን ከአዲስ አበባ ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር በላከልን ዘገባ ጠቅሷል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ሸዋዬ ለገሠ
ተስፋለም ወልደየስ