ኢትዮጵያን ያለዉ ሰልፍና የመንግስት አስተያየት
ረቡዕ፣ ኅዳር 15 2014ማስታወቂያ
ከቀናቶች በፊት በተለያዩ የዓለም አገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያን አሜሪካ እና አጋሮቿ በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርጉትን ያልተገባ ያሉትን ጫና በመቃወም አደባባይ ወጥተዋል። ሰልፈኞቹ ከኢትዮጵያ ጎን መሆናቸውን የሚገልፁ መልዕክቶችንም አስተጋብተዋል። በተቃዉሞ ሰልፉ ላይ ኤርትራዉያን ፤ ጃማይካዉያን አሜሪካዉያን እና በተለያዩ የዓለም ከተሞች ላይ በተደረጉት ሰልፎች ላይ ኢትዮጵያን ያሉ ከተለያዩ ሃገራት የመጡ ዜጎች ተገኝተዋል። በ27 ትልልቅ የዓለም ከተሞች ላይ ስለተደረጉት ሰልፎች የኢትዮጵያን መንግሥት ምልከታ ምን ይሆን? ጠይቀናል።
ሰለሞን ሙጬ
አዜብ ታደሰ
ሸዋዬ ለገሠ