የ«IMF» ትንበያና እዉነታዉ
ዓርብ፣ ጥር 10 2011ማስታወቂያ
የዓለም የገንዘብ ድርጅት «IMF» በቅርቡ ባወጣዉ ዘገባ፣ ኢትዮጵያ አዲስ በተያዘዉ የጎርጎሪያኑ 2019 የተሻለ ምጣኔ ኃብታዊ ዕድገት እንድምታስመዘግብ አስታዉቋል። የምጣኔ ሐብትና የገንዘብ ባለሙያዎችን ግን የዓለም አቀፉን የገንዘብ ተቋም ትንበያ አይቀበሉትም። ባለሙያዎቹ እንደሚሉት ኢትዮጵያን የሚያብጠዉ ግጭትና ሁከት ሁነኛ እልባት ሳያገኝ የምጣኔ ኃብት እድገት ሊታሰብ አይቻልም። ባለሙያዎቹ እንደሚሉት ኤኮኖሚዉን ለማረጋጋት መንግስት ሠላምና መረጋጋትን ከማስፈን በተጨማሪ የተዛባዉን የምጣኔ ኃብት መርሁን በተለይም የግብር አሰባሰቡን ማሻሻል አለበት።
መክብብ ሸዋ
ነጋሽ መሐመድ
ተስፋለም ወልደየስ