ኢትዮጵያ፤ በኤኮኖሚው ላይ የጦርነቱ ተጽዕኖ
ረቡዕ፣ ኅዳር 15 2014ማስታወቂያ
ኢትዮጵያ ለአንድ ዓመት የዘለቀው ጦርነት ማምረት የነበረባት ምርት እንዲስተጓጎል፣ የተመረተውም ወደ ገበያ እንዳይቀርብ በገበያው ላይ እክል እና ጫና እየፈጠረ የዋጋ ግሽበትንና ንረትንም አስከትሎ ሪ,ሕዝቡን ኑሮ እንዳከበደው ይነገራል። ጦርነቱ ያስከተለው የመንግሥት ወጪ መጨመር፣ የመሠረተ ልማቶች መውደምና የንግድ እንቅስቃሴ መቀዛቀዝም በኢኮኖሚው ላይ የፈጠረው ሸክም ቀላል የሚባል እንዳልሆነ የዘርፉ ባሉሙያዎች እየገለጹ ነው። የዕለቱ ከኤኮኖሚው ዓለም መሰናዶ ጦርነቱ በኤኮኖሚው ላይ ያሳደረውን ጫና እና ሊደረግ የሚገባውን ይመለከታል።
ሰሎሞን ሙጬ
ሸዋዬ ለገሠ