1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
8 ምስሎች
ዓርብ፣ ጥር 28 2013
https://p.dw.com/p/3oth1

ባለፉት ወራት በኢትዮጵያ ምዕራብ ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በበርካታ ሺህዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ተፈናቅለዋል፤ በመቶዎች የሚቆጠሩም ተገድለዋል። አንዳንዶች ለጥቃቱ ጉሙዞችን ተጠያቂ ሲያደርጉ፤ ሌሎች ደግሞ በአካባቢው ብጥብጥ ለመፍጠር የፖለቲካ ፓርቲዎች የፈጠሩት ነው ይላሉ። ክልሉ የበርካታ ብሔረሰቦች መኖሪያ ሲሆን እማኞች እንደሚሉት አብዛኞቹ ጉሙዝን ጨምሮ የጥቃቱ ሰላባነት ይሰማቸዋል።