ኢትዮጵያ ለሱማሊያ የምታደርገው ድጋፍ29 የካቲት 2003ማክሰኞ፣ የካቲት 29 2003በሶማሊያ መዲና መቅድሾ በአማፂው አሸባብ ቡድን ላይ ካለፈው ሳምንት ጀምሮ የተነሳው ውኒያ ተጠናክሯል።https://p.dw.com/p/R7Kaበሱማሊያ፤ ወታደሮች ማሰልጠኛ ቦታምስል Daniel Scheschkewitzማስታወቂያየሱማሊያው ፕሬዛደንት ሼክ ሸሪፍ ሼክ አህመድም ከኢትዮጵያ መንግስት ወታደሮች የስንቅና ትጥቅ እርዳታ እንደሚያገኙ ባለፈው ቅዳሜ አስታውቀዋል። ከኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ቢሮ፤ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ለጥያቁዎች ምላሽ ሰጥተዋል። ልደት አበበ አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ