ኢትዮ-ቴሌኮም የሚቀርቡበት ወቀሳዎች
ዓርብ፣ ግንቦት 3 2010ማስታወቂያ
ከመቶ ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ ዜጎች በብቸኝነት አገልግሎት የሚያቀርበው ኢትዮ-ቴሌኮም በርካታ ወቀሳዎች ይቀርቡበታል። የአገልግሎት መቆራረጥ፤ የድምፅ ጥራት ችግር የሚጠቀሱ ናቸው። የኩባንያው ደንበኞች ከውጭ አገራት ወደ ኢትዮጵያ የሚደረጉ ጥሪዎችን መለየት ተስኖናል ሲሉ ያማርራሉ። የአዲስ አበባ ወኪላችን የኢትዮ-ቴሌኮም የሕዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አብዱራሒም መሐመድን አነጋግሮ የሚከተለውን ዘገባ ልኮልናል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ኂሩት መለሰ