1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አፍሪቃውያን በፓሪስ የሰላም መድረክ

ማክሰኞ፣ ኅዳር 9 2012

ሰሞኑን በፈረንሳይ ሁለተኛው የፓሪስ የሰላም መድረክ ውይይት ፓሪስ ከተማ ውስጥ ተከናውኗል። ዓለማችን በአኹኑ ወቅት ያሉባት ተግሮቶች በርካታ ቢኾኑም ታላላቅ ፈተናዎችን ለመልካም እድል መቀየር አዲስ አነገር አለመኾኑን በመጥቀስ ተወያዮች ለዓለማችን መልካም የኾኑ ነገሮችን ስለቀየዱበት ሥልት ተወያይተዋል።

https://p.dw.com/p/3TL4I
Frankreich Paris Peace Forum | African Girls can code-Initiative
ምስል DW/H. Tiruneh

በውይይት መድረኩ ላይ ኢትዮጵያውያን ተሳትፈዋል

ሰሞኑን በፈረንሳይ ሁለተኛው የፓሪስ የሰላም መድረክ ላይ ስለተደረገው ውይይት ያስቃኘናል። ዓለማችን በአኹኑ ወቅት ያሉባት ተግሮቶች በርካታ ቢኾኑም ታላላቅ ፈተናዎችን ለመልካም እድል መቀየር አዲስ አነገር አለመኾኑን በመጥቀስ ተወያዮች ለዓለማችን መልካም የኾኑ ነገሮችን ስለቀየዱበት ሥልት ተወያይተዋል። የሚታዩ ችግሮችን ለመፍታትም ጠንካር ተቋማት እና የብዙኃኑ ትብብር አስፈጊነት ወሳኝነቱ ትኩረት ተሰጥቶበታል። በውይይቱ ላይ ተሳታፊ የነበሩ ኢትዮጵያውያን እና አፍሪቃውያን በማነጋገር ከመድረኩ የተሰጡ አስተያየቶችንም በማሰባሰብ የፖሪሷ ወኪላችን ሃይማኖት ጥሩነህ ዘገባ ልካልናለች። 

ሃይማኖት ጥሩነህ 


ነጋሽ መሐመድ
ማንተጋፍቶት ስለሺ