አዲሱ ዉኅድ ፓርቲ ካለ «ህወሓት» ምን ማለት ይሆን?
ሰኞ፣ ኅዳር 8 2012ማስታወቂያ
ከግንባር ፓርቲነት ወደ አንድ ዉኅድ ፓርቲነት ለመቀየር የተስማማዉ የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዲሞክራሲዊ ግንባር (ኢህአዴግ)፤ መስራቹ የህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ «ህወሓት»ን አለማካተቱ ለዉዱ ፓርቲ ምን ማለት ይሆን? የብረስልሱ ወኪላችን የፖለቲካ ጉዳይ ምሁርንና የኢትዮጵያ ፖለቲካ በቅርበት የሚከታተል ኢትዮጵያዊን አነጋግሮ አጠር ያለ ዘገባ ልኮልናል።
ገባያዉ ንጉሴ
አዜብ ታደሰ
ማንተጋፍቶት ስለሺ