ፖለቲካአዝማሪ ደጀን ማንችሎትTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካHirut Melesse4 ሰኔ 2009እሑድ፣ ሰኔ 4 2009አዝማሪነት ከወላጆቹ የወረሰው ሙያ ነው። ከልጅነቱ አንስቶ የሚጫወተውን ማሲንቆን«ከወላጆቼ ነጥዬ የማላየው ህይወቴ »ነው የሚለው፤ ደጀን ማንችሎት «ዓለምን የዞርኩበት ደስታን ያገኘሁበት» በሚለው በዚህ ባህላዊ የሙዚቃ መሣሪያ እውቅና ካተረፉት ኢትዮጵያውን ሙዚቀኞች አንዱ ነው።https://p.dw.com/p/2eTjJማስታወቂያ